የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት የ 2012 በጀት ዓመት የተሻለና የላቀ አፈፃፀም በማስመዝገቡ ዕውቅናና ሽልማት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አገኘ ።

አዲስ አበባ ሂልተን በተካሄደው ስነስርዐት ላይ በ2012 በጀት ዐመት ፍርድ ቤቱ በከተማ አስተዳደሩ የተሻለ አፈፃፀም ካስመዘገቡ 21 ተቋማት መካከል አንዱ በመሆን ዕውቅናና ሽልማት ተበረከቶለታል ።